Ethiopian History Show, S01-E01-P03 - የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት
ክፍል ሶስት : እኔ ምን ተማርኩበት? - ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ታሪክ የጥንት ጥቁር ህዝብ ታሪክ የመጨረሻው ቅሪት ነው ፡፡(Ethiopia and the History of Ethiopia is the last remnant of the history of the ancient black’s people.)- ኢትዮጵያ እና ሱዳን አንድ ሀገር ነበሩ ፡፡ (Ethiopia and Sudan were one country.)- ሀገር ማለት መሬቱ ሳይሆን ህዝብ ነው ፡፡ ተብለን ልጅ እያለን የተማርነው ትምህርት አሁን ለምን እንደሆን ገብቶኛል። (A country is not the land but the people. I understand why we learned what we learned as children.)- ቀለማችን የመነጨው ከኖርበት አካባቢ ነው ፡፡ ሰለዚህ ሰው መሆናችን ከቀለም ወይም ከዘር የበለጠ አስፈላጊ ነው ፡፡ ምክንያቱም አንድ ዘር አለ ፣ የሰው። የቀረው ሁሉ ውሸት ነው። (Our color comes from where we live. So being human is more important than color or race. Because there is one race, man. Everything else is a lie.)